የደሃ ልጅ እንዲሞት ማድረግ ትንሽነት ነው



 ሰሞኑን በውጭ የሚገኙ ጠባብ ኃይሎች በመላ ኢትዮጵያና ኦሮሚያ ውስጥ ብጥብጥ እንዲስፋፋ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ ምንም አይነት ግንዛቤ የሌላቸውን ሕፃናት ተማሪዎችን ለአመፅ በመገፋፋት ላይ ይገኛሉ።

ይህን የፀረ ሰላም ኃይሎች እኩይ ድርጊት በመከላከል ሕገ መንግስቱን ማስከበር የሁሉም ኢትዮጵያ ዜጋ ግዴታ መሆኑ ይታወቃል።በዚህ ጉዳይ ላይ እስኪ ይህን የቢኒያም ከበደን እይታ ይህን ሊንክ በመጠቀም ይከታተሉ https://www.youtube.com/watch?v=ernDV6LDH-k


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Dh.D.U.O irratti duuluun hin danda’amu!!!