በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አቋምን የሚተነትን ጽሁፍ



በከሰሩየፖለቲካኃይሎችየጥፋትተልእኮናተግባርየሀገራችንህዳሴአይደናቀፍም!

የኦሮሚያብሔራዊክልላዊመንግስትናመላውየክልሉሕዝብባለፉትሁለትአስርትዓመታትበተጎናጸፏቸውየልማትናየእድገትእድሎችበብቃትበመጠቀምከፍተኛለውጥማስመዝገብችለዋል፡፡ የክልላችንናየሀገራችንዜጎችበኋላቀርነትናበመሀይምነትተዘፍቀውበከፋድህነትውስጥእንዲኖሩይወስኑባቸውየነበሩትስርዓቶችየትምህርትእድልመስፋፋትንለመኳንንቶቻቸውናለገዢውመደብአባላትብቻይቸሩየነበረበትሁኔታየቅርብጊዜታሪካችንሆኖአልፏል፡፡
በህዝቦችይሁንታየተመሰረተውልማታዊዴሞክራሲያዊስርዓትበህዝቦችቀጥተኛተሳትፎመገንባትከጀመረበትወዲህበሀገራችንናበክልላችንእየታየያለውለውጥከፍተኛነው፡፡ከነዚህለውጦችመካከልምበመጀመሪያውየእድገትናትራንስፎርሜሽንእቅድዘመንበተመዘገቡለውጦችአጠቃላይየኢኮኖሚእድገታችንበሁለትአኃዝእንዲያድግያስቻለበትሁኔታተፈጥሯል፡፡ ይህምየህዳሴውመስመርትክክለኛነትናቀጣይነትየተረጋገጠበትንእድልአስገኝቷል፡፡ 

ይህበህዝባችንተጠቃሚነትዙሪያከፍተኛቦታየሚሰጠውእድገትዓለምእድገትንበሚለካባቸውመስፈርቶችተመዝኖማረጋገጫያገነኘመሆኑይታወቃል፡፡ ሀገራችንምሆነክልላችንበዚህበተገኘውየኢኮኖሚእድገትከዓለምፈጣንአዳጊአስርሀገራትመካከልአንዷለመሆንየበቃችበትንሁኔታፈጥረናል፡፡
ለአንድሀገርእድገትየሰውሀብትልማትወሳኘኝጉዳይመሆኑንየተረዳውልማታዊምንግስታችንበዘርፉከፍተኛርብርብሲያደርግምቆይቷል፡፡በዚህረገድየትምህርትእድሎችንየማስፋት፤ የትምህርትተቋማትንማስፋፋትንየዘርፉንየትምህርትጥራትበሁሉምደረጃለማስጠበቅሲደረግየነበረውጥረትውጤታማእየሆነመጥቷል፡፡ በሁሉምመሰክየተጀመረውንለውጥበማስቀጠልበሁለተኛውየእድገትናትራንስፎርሜሽንእቅድዘመንምየህዝባችንንተሳታፊነትናተጠቃሚነትበማረጋገጥሀገራችንንናህዝባችንንመካከለኛገቢካላቸውሀገራትተርታለማሰለፍየሚደረገውትግልተጠናክሮይቀጥላል፡፡
እስካሁንየተገኙድሎችንበማስቀጠልለሀገራዊራዕይምሰሶበሚሆኑበትአግባብለመምራትየተገኙትየሰላምናየመረጋጋትሁኔታዎችተጠናክረውሊቀጥሉይገባል፡፡መንግስትናየክልላችንሕዝቦችበትምህርትተቋማትምሆነባጠቃላይበክልሉየተገኘውንሰላምናመረጋጋትከምንጊዜውምበላይነቅተውየሚጠብቁበት፤የሚንከባከቡበትና፤ ቀጣይነትላለውየተሻለእድገትበሚረባረቡበትሁኔታውስጥእንገኛለን፡፡

የፖለቲካኪሰራየደረሰባቸውየጥፋትኃይሎችሁሌምበክልላችንላይበማተኮርናበሽብርተኝነትከተፈረጁድርጅቶችጋርበመቀናጀትናበፀረሰላምሚዲያዎችየሀሰትወሬበመንዛትሁከትለመፍጠርሲያደርጉትበነበረውጥረትየኦሮሞህዝብልጆችበአእምሮእድገትናየፈጠራክህሎትእንዳይዳብርናወደኃላእንዲቀሩ፤ ተወዳዳሪነታቸውእንዲደናቀፍናድህነትናኃላቀርነትበክልሉስርሰዶእንዲቆይያላቸውንክፉምኞትለመተግበርጥረትሲያደርጉቆይተዋል፡፡የኦሮሞህዝብበተፈጥሮበተቸረውቋንቋየመጠቀምመብቱለዘመናትተነፍጎከኖረበትሁኔታራሱንአላቆዛሬቋንቋውየሳይንስ፤የጥናትናምርምር፤እንዲሁምየእድገትምንጭበመሆንከፍተኛለውጥእያስመዘገበይገኛል፡፡ በተፈጠረውምቹሁኔታምባሁኑሰዓት በክልላችን  8.5 ሚሊዮንየሚጠጉተማሪዎችበትምህርትተቋማትተመዝግበውበመማርላይይገኛሉ፡፡

ህዝባችንከትምህርትልማቱተጠቃሚእየሆነመምጣቱንበማረጋገጡበዘንድሮውዓመትታይቶበማይታወቅቁጥርልጆቹንወደትምህርትማዕድመላኩያሳረራቸውእነዚህየከሰሩየፖለቲካኃይሎችናበአሸባሪነትየተፈረጁድርጅቶችበጋራበመሆንከሰሞኑእንደለመዱትበተለያዩፀረሰላምሚዲያዎችባሰራጩትየሀሰትፐሮፓጋንዳበኦሮሚያየተወሰኑዞኖችናወረዳዎችእንዲሁምትምህርትቤቶችውስጥሁከትተፈጥሯል፡፡ በዚህምድርጊታቸውለንብረትናለሰውህይወትህልፈትቀጥተኛተዋናይበመሆንላይይገኛሉ፡፡
ለሁከትተግባራቸውየተጠቀሙትአጀንዳ፤ የፊንፊኔከተማናየኦሮሚያልዩዞንከተሞችንበማስተርፕላንስምለመቀላቀልነው፤የኦሮሚያንከተሞችበዘመናዊአሰራርለመምራትበክልሉየወጣውንየከተሞችአዋጅየኦሮሚያንከተሞችለፌዴራልለመስጠትናየኦሮሚያንመሬትለማስቆረስነውየሚልፍጹምከእውነትየራቀፐሮፓጋነዳበመንዛትነው፡፡
በክልላችንእየተመዘገበያለውእድገትበቀጠለናበጨመረልክየጥፋትናየብተናአቋሞቻቸውከመቃብርበታችየሚውልባቸውበመሆኑየሞትሽረትትግላቸውየሀሰትፕሮፓጋንዳናህዝብንመነጣጠልእንደሆነከተለመደተግባራቸውይታወቃል፡፡በመሰረቱየጋራእቅዱዓላማየህዝቡንየላቀተጠቃሚነትናአብሮየመልማትጽንሰሀሳብየያዘሲሆን፤ ይህምዘመናዊውዓለማቀፍማህበረሰብየሚጠቀምበትልምድነው፡፡ 

ሁሉንምየክልላችንየእድገትናየልማትእቅዶችለመተግበርከህዝብጋርበግልጽተወያይቶመግባባትላይየመድረስባህሉንለማስቀጠልያለውዝግጁነትከፍተኛነው፡፡የፊንፊኔናኦሮሚያልዩዞንከተሞችየጋራልማትአጀንዳምከዚህባህልውጪየሚታይናየሚታሰብአይሆንም፡፡ከዚህበዘለለየፖለቲካኪሳራሲያስተናግዱየኖሩየጥፋትኃይሎችእንደሚያናፍሱትህገመንግስቱንናፌዴራላዊአወቃቀሩንበመጣስየኦሮሚያንመሬትአሳልፎለፊንፊኔየመስጠት፤ አርሶአደሩንምየማፈናቀልዓላማጨርሶሊኖረውአይችልም፡፡አይኖረውምም፡፡

የክልሉከተሞችአዋጅምፈጽሞከጋራልማትእቅዱጋርየማይገናኝናየኦሮሚያንመሬትቆርሶለሌላአካልየመስጠትውጥንየሌለውሲሆንዓላማውምለክልሉከተሞችየልማትናመልካምአስተዳደርጥያቄዎችቀጥተኛምላሽለመስጠት፤የኪራይሰብሳቢነትአመለካከትናድርጊቶችንለመዋጋት፤ የሚሰበስቡትንገቢምለራስልማትየሚያውሉበትንአሰራርለመፍጠር፤የከተሞችናየገጠሩንእድገትበማስተሳሰርፍትሃዊተጠቃሚነትንለማስገኘትያለመብቻነው፡፡አዋጁየሚመለከተውምየኦሮሚያከተሞችእንጂሌላውንአይደለም፡፡ ኦሮሚያበሌላውላይወይምሌላውክልልበኦሮሚያላይበመሰልአዋጅለመወሰንህገመንግስታዊስልጣንየላቸውም፡፡
እነዚህየጥፋትኃይሎችጉዳዩንበማጣመም፤የሰፊውኦሮሞህዝብልጆችተምረውውጤታማእንዳይሆኑ፤የነገሀገራቸውንእንዳይገነቡድብቅዓላማቸውንለማሳካትትርምስየመፍጠርስራቸውንተያይዘውታል፡፡እነዚህየጥፋትናየከሰሩየፖለቲካኃይሎች፤በሽብርተኝነትበተፈረጁድርጅቶችናጸረሰላምሚዲያዎችበነዙትመርዝበተወሰኑየክልላችንየትምህርትተቋማትእየተፈጠረባለውየሁከትድርጊትሰሞኑንበክልላችንደቡብምእራብሸዋዞንአንድሰው፤ በምእራብወለጋጨሊያአካባቢሁለትሰዎችበድምሩለሶስትሰዎችህይወትመጥፋትመንስኤሆነዋል፡፡በጸጥታኃይሎችላይድብደባከመድረሱምባሻገርበመንግስተናየግለሰቦችንብረትውድመትምእንዲደርስአድርገዋል፡፡በተፈጠረውሁከትህይወታቸውንላጡወገኖችመንግስትየተሰማውንጥልቅሀዘንእየገለጸለተጎጂወገኖችቤተሰቦችመጽናናትንይመኛል፡፡ የደረሰውጥፋትበጥቂትዞኖች፤ወረዳዎችና፤ትምህርትቤቶችከመሆኑምበላይበተቀሩትአብዛኛውየክልላችንአካባቢዎችሰላማዊየመማርማስተማርሂደቱየቀጠለሲሆንሁኔታውምበቁጥጥርስርውሏል፡፡እነዚህየጥፋትኃይሎችለፈጠሩትሁከትናለደረሰውጉዳትተጠያቂእንደሚሆኑናበንጹሀንወጣቶችደምየከሰረፖለቲካንማካከስእንደማይቻልአውቀውከጥፋታቸውበአፋጣኝእንዲሰበሰቡመንግስትያሳስባል፡፡
በሁሉምተቋማትየሚገኘውየትምህርትማህበረሰብህዝብናመንግስትተስፋየሚጥሉበትንትውልድበትምህርትእንዳይበለጽግእያደረገያለውንየጥፋትኃይልለመመከትላደረገውርብርብአድናቆቱንእየገለጸእነዚህንኃይሎችከጥፋትድርጊታቸውለማስቆምእንደወትሮውሁሉየትምህርትሰራዊቱየጋራጥረትተጠናክሮመቀጠልይኖርበታል፡፡
የክልላችንሰላምማስጠበቅአባላትምየነዚህንየፖለቲካኪሳራአስተናጋጅኃይሎችሴራናድርጊትበብስለትበመለየትህጋዊእርምጃበመውሰድ፤የትምህርትተቋማትየትምህርትልማትዓላማንለማሳካትብቻእንዲቆሙድርሻቸውንይወጣሉ፡፡ ተማሪዎችየለማችናየበለጸገችሀገራቸውንለመገንባትመማር፤በእውቀትተወዳዳሪሆኖመገኘትናበክልሉልማትውስጥተሳታፊበመሆንየበኩላቸውንለሀገራቸውአስተዋጽኦከማድረግባሻገርያለውነገምእንደትናንቱለአምባገነንየገዢመደብአባላትምዝበራራስንአሳልፎለመስጠትራስንማዘጋጀትመሆኑንሊገነዘቡይገባል፡፡
የከሰሩየፖለቲካኃይሎችምንጊዜምየኦሮሞሕዝብልማትናለውጥየሚያበግናቸው፤ 

የብተናአጀንዳበመቅረጽየሚተገብሩትየሁከትዘመቻሁሉመነሻውዓላማቸውእንደሆነሕዝብናመንግስትይረዳሉ፡፡ መንግስትናሕዝብየጀመሩትንፀረድህነትትግልለአፍታምእንደማይደናቀፍበማመንበአንድበኩልየነዚህንየጥፋትኃይሎችእኩይዓላማለማክሸፍከምንጊዜውምበላይበአንድነትእንዲቆሙበሌላበኩልየፀረድኅነትትግሉንአጠናክረውእንዲቀጥሉጥሪውንያቀርባል፡፡

የኦሮሚያመንግስትኮሙኒኬሽንጉዳዮች ጽ/ቤት

ህዳር 23/2008ፊንፊኔ

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

Nuu jiraadhu Oromiyaa!!

ቤተ መንግሥት ድረስ ገብተው ጉድ ሊሰሩን የነበሩ የሠራዊቱ አባላት መኖራቸውን ካሰብን......