ልጥፎች

ከኖቬምበር, 2015 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Naannoo Oromiyaatti walga’iin gaggeessitootaa galgalarra akka taa’amuuf murteeffame

ምስል
Naannoo Oromiyaatti rakkoolee bulchiinsa gaarii sababa walga’iitiin uumaman furuuf walga’iiwwan gaggeessitootaa sadarkaa sadarkaan jiranii galgalarra akka taa’amaniif Mootummaan naannichaa kallattii kaa’eera. Bulchiinsi Magaalaa Adaamaa Pireezdaantii Naannichaa Obbo Muktaar kadir bakka argamanitti jiraattoota magaalattii waliin dhimma bulchiinsa gaarii irratti kaleessa Galma Abbaa Gadaatti mari’ateera. Marii kanaarratti jiraattonni magaalattii walga’iin baay’achuusaatiin tajaajila barbaadan argachuu akka hin-dandeenye himaniiru. Keessattuu lafa waliin wal-qabatee saamichi dallaalotaa ittumaa hammaachuusaa kaasaniiru. Magaalattiitti mana ijaaranii waggoota baay’ee kan lakkoofsisan gaaffii ragaa qabeenya lafaa dhiheessanis deebii osoo hin-argatin akka jiran waltajjii maree kanarratti dhiheessaniiru. Rakkoon bishaanii magaalattii keessaas hojimaata badaa fi malaammaltummaaf balbala banuu isaa eeraniiru. Shaqaxoota bu’uuraa irrattis tajaajila gahaa argach

Ethiopia PM cites China’s key role in Africa’s development

ምስል
Ethiopia’s prime minister said the upcoming Forum on China-Africa Cooperation (FOCAC) summit can bring more trade and investment between China and Africa, and expects the summit to discuss the global peace and security, and climate change as well, Chinese media reported. “Africa has been growing rapidly in the last decade or so, and China has contributed a lot,” said Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn. Desalegn said relations between China and Ethiopia are an example of China-Africa ties. Both countries have a strong party, according to Desalegn, and “China now has the Chinese dream that the Communist Party of China is promoting. But Ethiopia also has the Ethiopian Renaissance, and we want our people to achieve that end. So I think this helps us to synchronize and to understand each other,” he added. Both countries know that a free market is not the solution to everything, said Desalegn, adding for a lesser developed country like Ethiopia, government needs t

የኔት ወርኩ መበጣጠስ የማይቀር ነው

ምስል
ውድ አገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የድርቅ አደጋ አጋጥሟት ከችግሩ በራስዋ ጥረት ለመውጣት እየተጋች ነው።አገራችን ከማንም እገዛ ሳያሻት(እገዛ አትፈልግም ማለት አይደለም) በዜጎቿ ላይ ያንዣበበውን አደጋ   ለመመከት ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ ትገኛለች ሰሞኑን ከጅቡቲ በባቡራችን እንዲመጣ የተደረገው የእርዳታ እህል ለዜጎች በአግባቡ እንዲከፋፈል እየተሰራ ነው፤ለዚህ የአገራችን ቁርጠኝነት ሊወራ ይገባል።የአገራችን ሚዲያዎችም አርቲ ቡርቲውን ጉዳይ ከማግለብለብ ይልቅ ችግሮች እንዲታረሙ ከማድረግ ጎን ለጎን ለማንም ሳይወግኑ ይህንና የመሳሰሉትን የአገራችን ስኬቶች ቢያነሱና ለሕዝብ ቢያቀርቡ ተሰሚነት ይኖራቸዋል። ከሰሞኑ የእንባ ጠባቂ ተቋምና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመተባበር ያዘጋጁት የውይይት መድረክ አንድ ነገር ፍንትው አድርጎ አሳይቷል። በአገራችን የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት መረጃን በመሸሸግ የመገናኛ ብዙሃን ስራን አድካሚ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በዚህ መድረክ ላይ ተነግሮ ሰምተናል።ነገሩ እውነት ነው፤ዋናው ነገር ይህ ለምን ሆነ? የሚለው ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ   በቅርቡ ከፍተኛ የመንግስት ባስልጣናትን ሰብስበው በመልካም አስተዳደርና የሙስና ችግሮች ላይ አትኩሮ በተካሄደው ጥናት ላይ ውይይት በተካሄደበት ወቅት አስተያየት ሲሰጡ የተናገሩት ነገር አለ፤እጠቅሳለሁ”ሁላችንም ከዚህ ስንወጣ ኔት ወርካችን እንዳይነካ እንከላከላለን በብሄር፤በአብሮ አደግነትና በጥቅም የምንቆም ከሆነ አይሰራም፤እንዲህ መሆን የለበትም”ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥናቱ ላይ ሽርደዳ መኖር የለበትም ስለ መልካም አስተዳደር ችግር እስከ መቼ ነው ማውራት የምንችለው?ሲሉም ጠይቀዋል። ሕዝቡ ስብሰባ ላይ ከሚያጋ

ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በተጨማሪነት በግድያ ወንጀል መጠርጠሩን ገለጸ

ምስል
መምህር ግርማ ወንድሙ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል የተፈቀደው ዋስትና ላይ የመርማሪ ፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የምርመራ ቡድን ከተጠርጣሪው ቤት ያገኘሁት ስምንት ሲም ካርድ ላይ እንዲጣራ ለኢትዮ ቴሌኮም ልኬ ውጤት እየጠበኩ ነው፤ ሌላ ተጠርጣሪም ስላለ ያን ለመያዝ የ 14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠኝ ቢልም የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተጠየቀው የምርመራ ስራ ተጠርጣሪውን ዋስትና የሚያስከለክል አይደለም በማለት ዋስትና መፍቀዱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ መርማሪ ቡድኑ ይግባኝ ጠይቆ ዋስትናውን በማሳገድ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀርቦ ተከራክሯል። ችሎቱ የሁለቱን ወገን ክርክር መርምሮ ፖሊስ የተሰጠው ጊዜ በቂ ነው፤ ቀሪ ምርመራውን ለማድረግም ተጠርጣሪውን ዋስትና የሚያስከለክል አይደለም ሲል የተፈቀደውን ዋስትና አጽንቶታል። በዚህም መምህር ግርማ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል በ 50 ሺህ ብር፣ በሀሰተኛ ሰነድ በመገልገል ደግሞ በ 40 ሺህ ብር በጠቅላላው የ 90 ሺህ ብር ዋስትና ተፈቅዶላቸዋል። በተያያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድን መምህር ግርማ መንድሙን ከዚህ በፊት ከተጠረጠሩበት ወንጀል በተጨማሪ በግድያ ወንጀል ጠርጥሬያቸዋለሁ ሲል አመልክቷል። የምርመራ ቡድኑ ጉዳዩን ለፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ያመለከተ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱ ፖሊስ የጠረጠረበትን የግድያ ወንጀል ዝርዝር እና