የነዳጅ ሃብት ባለቤት መሆናችን ያስደስተናል አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች - ሜይ 02, 2016 የነዳጅ ሃብት ባለቤት መሆናችን ያስደስተናል ነገር ግን ልንመካበት አይገባም ምክንያቱም በነዳጅ ሃብት የተንበሸበሹቱ አገራት ምን እየሆኑ እንደሆነ እናውቃለንና በኦጋዴን በተቆፈሩ የነዳጅ ጉድጓዶች መልካም ውጤት ተገኘ ይለናል ሪፖርተር ጋዜጣ ተጨማሪ ያንብቡ አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች አስተያየቶች
invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera - ኤፕሪል 23, 2020 Finfinnee Eebila 15/2012(TW) Sochii misooma invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan bahee hojitti galameera- Komishiinara komishiinii Invastimantii naannoo Oromiyaa Obbo Hayluu Jaldee. Sochii misooma invastimantii bu’a qabeessa ta’e lafa qabsiisuuf qajeelfama danbii haaraa boordiin mirkanaa’ee hojitti galamuu isaa obbo Hayluu Jaldee ibsa guyyaa har’aa miidiyaaleef kennaniin ibsaniiru. Dambiin haaraan kun karaa Qonnaan bulaa fi Horsiisee bulaa fayyadamaa taasisuu da nda’uun tumamuu isaa kan dubbatan Obbo Hayluu Abbootii qabeenyaa sadarkaan jiran hojitti galchuu keessattis xiyyeefannoon kan itti kenname ta’uu dubataniiru.Qajeelfama kana keessatti facaatii tajaajiltummaa seektaroota gara garaa keessatti argaman gara tokkotti fiduun tajaajila iddoo tokkoo akka argataniiif haala kan mijeessudha jedhan. Qonnaan Bulaa fi Horsiisee Bulaa karaa liizii fi kiraa irraa bilisa ta’een gara invastimantiitti galchuu fi Lafti Qonnaan bulaa invastima... ተጨማሪ ያንብቡ
ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል - ኦክቶበር 25, 2017 በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገለፀ። የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ትናንት ማምሻውን በስጡት መግለጫ፥ ግጭቱ ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች የፌደራል ፖሊስና የሃገር መከላከያ ስራዊት መግባታቸውን ተናግረዋል። ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሰው ግጭትም የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፥ “መንግስት በድርጊቱ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፤ ለሟች እና ለተጎጂ ቤተሰቦችም መፅናናትን ይመኛል” ብለዋል። በግጭቱ 1 ሺህ 500 ሰዎች መፈናቀላቸውን የተናገሩት ዶክተር ነገሪ፥ የአካባቢው ህብረተሰብ፣ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ድጋፍ እያደረጉላቸው ነው ብለዋል። የሀገሪቱን ህዝቦች አብሮ የመኖር እሴት ለመሸርሸር በሚፈልጉ እና የመንግስት እና የህዝብን ሀብት ሲመዘብሩ በነበሩ አካላት የተቀነባበረ መሆኑን ነው የተናገሩት። የኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ሃይሎች ግጭቱን ለመቆጣጠር ጥረት ማድረጋቸውን እና በአሁኑ ወቅትም በአካባቢው የፌደራል ፖሊስ እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ሁኔታውን ለማረጋጋት በስፍራው እንደሚገኙ ገልፀዋል። የሰው ህይወት ሳይጠፋ እና የንብረት ጉዳት ሳይደርስ ግጭቱን መቆጣጠር ያልተቻለውም የግጭቱ ፈጣሪዎች የተደራጁ ሃይሎች በመሆናቸው ነው ብለዋል ሚኒስትሩ። በአሁኑ ወቅት በደረሰው ጉዳት እጃቸው አለበት በሚል የተጠረጠሩ 43 ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን እርምጃው እንደሚቀጥል እና በአሁኑ ወቅት አካባቢው በተሻለ ሰላም ላይ እንደሚገኝ ነው ያነሱት። በግጭቱ የተፈናቀሉ ሰዎችም ንብረታቸውን የአካባቢው ህብረተሰብ እየጠበቀላቸው ... ተጨማሪ ያንብቡ
የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ - ሜይ 02, 2016 አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የፃፉትና በአዳዲስ የምርምር ውጤቶች ላይ ተመስርቶ እንደተዘጋጀ የተነገረለት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡ መፅሃፉ የኦሮሞ ህዝብ አመጣጥ ታሪክ ላይ ከዚህ ቀደም የሚታወቁ እውነታዎችን የሚሞግት ሲሆን የኦሮሞ ታሪክ በኢትዮጵያ የሚጀምረው በ16ኛው ክ/ዘመን እንደሆነ ሲገለፅ የቆየው የተሳሳተ መሆኑን ይጠቁማል፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ማስተማሪያ መፃህፍት ላይ ሳይቀር የኦሮሞ ህዝብ በ16ኛው ክ/ዘመን መነሻውን ከባሌ መደወላቡ አድርጎ ወደ ሰሜን መስፋፋቱ ተተርኳል የሚሉት ዶ/ር ነጋሶ፤ የኦሮሞ ህዝብ ከ16ኛው መቶ ክ/ዘመን በፊት፣ ከላሊበላ የስልጣኔ ዘመን ጀምሮ በሰሜኑና መካከለኛው የሀገሪቱ ክልል የኖረ ህዝብ ነው፤ ብለዋል፡፡ ማህበረሰቡ ከሰሜን ወደ ደቡብ የተስፋፋ እንጂ ከደቡብ ወደ ሰሜን የተስፋፋ አለመሆኑን ዶ/ር ነጋሶ በመጽሐፋቸው ገልፀዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል ውስጥ ሲማሩ፣ መምህራቸው ፕ/ር ዶ/ር ታደሰ ታምራት፤ “የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖትና የክርስቲያን ዐፄ አገዛዝ ወደ ደቡብ መስፋፋት” የሚለውን የታሪክ ክፍል ሲያስተምሯቸው፣ በ13ኛው ክ/ዘመን በሰሜን ሸዋ ገላና እና ያያ የሚባሉ ህዝቦች ቆርኬ ለሚባል አምላክ ይሰግዱ እንደነበር የነገሯቸውን መሰረት አድርገው ምርምር ማካሄዳቸውን ዶ/ር ነጋሶ ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡ በመፅሃፉ ውስጥ የኦሮሞ ህዝብ ጎሳዎችን የትውልድ ሀረግ ቆጠራዎች እንዲሁም፣ ማህበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን በማጣቀስ፣ የኦሮሞ ህዝብ ፍሰት ከሰሜን ወደ ደቡብ እንደነበር ምሁሩ ማሳየታቸውን ጠቁመዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በተለይ ከአጎራባች ህዝቦች ጋር ያለው መስተጋብር በመጽሐፋቸው መዳሰሱ... ተጨማሪ ያንብቡ
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ