ዛሬ ትናንት አይደለም

የደርግ ስርዓት መውደቂያ ሲቃረብ እንዲህ ሆኖ ነበር

የስርአቱ ሰዎች ተስፋ ቆረጡ፤አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር ድረስ ወይ ፍንክች ብሎ  ሲፎክር የቆው ሰውዬም ወደ ዚምባብዌ ፈረጠጠ

የውስጥ ቦርቧሪዎችም የሚችሉትን ሁሉ አደረጉ ሚስጢር ዘረገፉ ለተቀናቃኝ ኃይልም አሳልፈው ሰጡ

ዛሬም በዚህ መንገድ ሊሳካልን ይችላል ያሉ ወገኖች በስልቱ ለመጠቀም በመሞከር ላይ የሚገኙ ይመስላል

ሰሞኑን እንዲህ ሆነ አቶ ፈቃዱ ተሰማ የተባሉ አንድ የኦሮሚያ  ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባልስለጣን በአንድ መድረክ ላይ ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ ከሕዝብ ለሚነሱ ቅሬታዎች አስቸኳይ ምላሽ እየሰጠን አይደለም የሚል ወቀሳ አሰሙና በየዘርፉ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ጠቃቅሰው በርትተን መስራት ይጠበቅብናል የሚል ጠንከር ያለ ይዘት ያለው መልዕክት አስተላለፉ


ጀዋር መሃመድ ደግሞ ይቺ ለአምስተኛው ዙር የብጥበጣ ፕሮግራም ስኬት ታግዛለች በሚል ከንቱ ተስፋ በድብቅ ተቀርፆ የተላከልን ነው እስኪ እንኩና ተነሳሱ ሲል ለተከታዮቹ አቀረበ እንግዲህ ዛሬ ትናንት አይደለም

https://www.youtube.com/watch?v=OmfkAqz3icQ&sns=fb

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)