በኦሮሚያ ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

 


የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከ3 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል

በክልሉ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ የተደረገው በክልሉ ሕገ መንግስት መሰረት እንደሆነ ተነግሯል
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን ማሟላት ለቻሉ 3 ሺህ 673 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ እንደተደረገ ታውቋል
ብዙ ጊዜ ለታራሚዎች ይቅርታ የሚደረገው በአዲስ ዓመት መግቢያና በበዓላት ወቅት መሆኑ ይታወቃል፤የአሁኑ የይቅርታ ምክንያት ምን እንደሆነ አልተነገረም

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman