ዛሬ የሚካሄደውና ኢትዮጵያ የምትወዳደርበት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት የምርጫ

ዛሬ የሚካሄደውና ኢትዮጵያ የምትወዳደርበት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት የምርጫ ሂደት ምን ይመስላል


አገራችን ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ በዚህ ምርጫ ላይ መቅረብዋ እርር ድብን ብለው የሚበሳጩ ኃይሎች በወስጥም በውጭም ቢኖሩም ነገሩ እውነት ሆኗልና ምንም ማድረግ አይቻልም

ይታገሉታል እንጂ አይታደሉትም ነውና ነገሩ ውድ አገራችን ኢትዮጵያ እዚህ ድረጃ ላይ ደርሳ ስምዋ መንቆለጳጰስ የቻለው በኢህአድግ አመራር መሆኑ ሊታወቅ ይገባል

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ

ቤተ መንግሥት ድረስ ገብተው ጉድ ሊሰሩን የነበሩ የሠራዊቱ አባላት መኖራቸውን ካሰብን......