ሃቅ መቼም ቢሆን ሊሸሸግ አይችልም

ኢትዮጵያችንን ከማሽቆልቆል ጉዞ በማውጣት ያለ ማቋረጥ በእድገት ጎዳና መገስገስ እንድትችል ያደረገው ኢህአዴግ ነው!ይህን እውነት በማጣጣል ተጨባጩን ሁኔታ ላለመቀበል ምክንቶችን የሚደረድሩ ኃይሎች በፊትም ነበሩ ዛሬም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ 


ነገር ግን ተግባርና ተጨባጭ ውጤት ምንም ሳይሸሽግ ይናገራልና ምክንያቶችን በመደርደርና እውነታን በመካድ ሁሉንም ነገር ፉርሽ የሚያድርጉ ኃይሎች ቢኖሩም አንድም የኢህአዴግ መስመሮች ስኬት ሊደበቅ አይችልም!

በሩብ ክፍለ ዘመኑ ጉዞ በፖለቲካ፤በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ተቆጥረው የማያልቁ ስኬቶች አሉ

ምንጊዜም ለቀጣይ የለውጥ ጉዞ ሲል ደካማ ጎኖቹ ላይ በማትኮር ራሱን ተችቶ ሌሎችም እንዲተቹ የሚያደርገው ኢህአዴግ በዚህች አገር በመስመሮቹ አመራር አማካይነት በየዘርፉ የተመዘገቡ ድሎችን ማስተዋወቅ ላይ ያለውን ክፍተት ማረም ይጠበቅበታል


ለሕዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የተከናወኑ ስራዎች ያለምንም መሸፋፈን ሊተዋወቁ ይገባል፤ይህ መሆን ያለበት ኪራይ ሰብሳቢዎችና የኪራይ ሰብሳቢዎችን ፍርፋሪ ለመሰብሰብ የይስሙላ አባል የሆኑ ሰዎችም ሆኑ ሌሎች ጥገኞች የህዝቦችን ተጠቃሚነት እንዳይጎዱ ነው እንጂ ኢህአዴግን ለማንቆለጳጰስ አይደለም!!!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ