የሶስተኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝት

 



በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የሶስተኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡

በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተሳትፈዋል፡፡

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Dh.D.U.O irratti duuluun hin danda’amu!!!