ግጭትን አንቆለጳጵሰው በመዘገብ የሚታወቁት የቢቢሲ ጋዜጠኞች የዳንጎቴ ሠራተኞች እስከ 500 ሺህ ብር ከፍለው ተለቀዋል ብለዋል

 በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ ግጭቶችን አንፍንፈው አንቆለጳጵሰው  በመዘገብ የሚታወቁት የቢቢ አማርኛ ጋዜጠኞች በቅርቡ በታጣዎች ታግተው የነበሩ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል መለቀቃቸውንም ዘግበውልናል

ተጨማሪውን ከዚያው የግጭት ማንቆለጳጰሻ ገፃቸው ያንብቡ https://www.bbc.com/amharic/articles/c881vjev992o

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ