"ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል"ሕወሃት ለአመሉ ለአራተኛ ዙር ወረራ እየተዘጋጀ መሆኑን ልብ ይሏል!

 የሕወሃት ሴራ ተዘርዝሮ ሊያልቅ የሚችል አይደለም፤ይህ ሴረኛ ቡድን የሰላም ስምምነቱ በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ እንዳይሆን አሳማኝ ያልሆኑ ምክንያቶችን በመደርደር ዛሬ ላይ ደርሷል፤በትግራይ ክልል ህጋዊ መንግስት የሌለ መሆኑ እየታወቀ የምክር ቤት ስብሰባ በማካሃድ ምናምን ምናምን ማለቱ ተሰምቷል  ለማንኛውም የሕወሃትን ቅዥበራ ለመረዳት ቢቢሲ አማርኛ የከተበውን ያንብቡ

Read more on BBC Amharic:https://www.bbc.com/amharic/articles/cj7zmyn3x44o

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)

Akkuma Kaleessaa Har’as Qormaatota Injifinnoon Ceenee, Harka Keenya Galataaf ni Bal’ifna